የተጠበቀው የእምዬ ምኒልክ ፻ኛ አመት የእረፍት መታሰቢያ ቀን ደረሰ!!!!

የተጠበቀው የእምዬ ምኒልክ ፻ኛ አመት የእረፍት መታሰቢያ ቀን ደረሰ!!!!

የተጠበቀው የእምዬ ምኒልክ ፻ኛ አመት የእረፍት መታሰቢያ ቀን ደረሰ!!!!
የበአሉ ፐሮገራሞች
1.ሃሙስ ታህሳስ ሶስት ከቀኑ 8ሰአት ጀምሮ የበአሉ መክፈቻ ፐሮግራምና የፎቶ ኢግዚቢሽን በሰማያዊ ፓርቲ ፅ/ቤት ይጀመራል በዚህ ፐሮገራም ላይ የታሪክ ምሁራን የሚገኙ ሲሆን በአቶ ሰሎሞን ተሰማ በዳግማዊ አጼ ምኒልክ ታሪክ ዙሪያ ጥኛታዊ ፅሁፍ ቀርቦ አጭር ውይይት ይደረጋል፡፡
2.አርብ ቀኑን ሙሉ የፎቶ ኢግዚቢሽን ጉብኝጡ ክፍት ሆኖ ይውላል፡፡
3.ቅዳሜ ጠዋት 2፡30 መነሻውን የፓርቲው ፅ/ቤት መድረሻውን ደግሞ እንጦጦ የሚገኘውን የሚገኘውን የምኒልክ ቤተ መንግስት ያደረገ ጉብኝት ይካሄዳል፡፡
4.ቅዳሜ ከቀኑ 10 ሰአት ጀምሮ በፓርቲው ፅ/ቤት በተለመደው የወጣቶች የውይይት ሰአት በአይነቱ ልዩ የሆነ የስነ ጽኁፍ ምሽት ይካሄዳል፡፡
5.እሁድ ከጠዋቱ 4ሰአት ጀምሮ የፓናል ውይይት የተዘጋጀ ሲሆን በዚህ ፐሮግራም ላይ አቶ ታዴዎስ ታንቱ፤ዶ/ር ዳኛቸው አሰፉ፤አቶ አበባው አያሌውና ፕሮፌሰር መስፍን ወልደ ማርያም የውይይት ሃሳብ ያቀርባሉ፡፡
በዚህ ታሪካዊና ታላቅ ዝግጅት ላይ በመገኘት ለታላቋ ኢትዮጵያ አሻራቸውን ጥለው ያለፉ ጀግኖቻችንን እናስብ!!!
በሁሉም ፐሮግራሞች ላይ እንዲገኙ ተጋብዘዋል!!!!

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s