ልክ ዛሬ ታህሳስ 22 ሰማያዊ ጠቅላላ ጉባኤውን አድርጎ ከተመሰረተ 2 አመት ሞላው፡፡ ምንም እንኳን ምርጫ ቦርድ እውቅና ለመስጠት 8 ወር ቢፈጅበትም ሰማያዊን ከመመስረትና ለኢትዮጵያውያን ተስፋ ከመሆን ማገድ አልተቻለውም፡፡ ረጅም እድሜ ለሰማያዊ ! Image December 31, 2013 Derege Negash - ደረጀ ነጋሽ Share this:TwitterFacebookLike this:Like Loading...