በጥላቻ ክብረ ወሰን የተቀዳጁት የትግራይ ልጆች – AchamYeleh Tamru

በጥላቻ ክብረ ወሰን የተቀዳጁት የትግራይ ልጆች AchamYeleh Tamru

ኢትዮጵያንና የኢትዮጵያዊነትን መሰረት ካቆሙት አንዱ የትግሬው ገዢ በዝብዝ ካሳ ወይንም የኋላው ንጉሰ ነገስት አጼ ዮሀንስ አራተኛ ናቸው። በአጼ ዮሀንስ አራተኛ ዘመን የትግራይ ምድር የኢትዮጵያ ማዕከል ነበረች። የትግራይ መሬት ከዛሬ 130 ዓመታት በፊት «የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ!! ኢትዮጵያ የተባለችዉ ሀገር፦ ፩ኛ እናትህ ናት፤ ፪ኛ ክብርህ ናት፤ ፫ኛ ሚስትህ ናት፤ ፬ኛ ልጅህ ናት፤ ፭ኛ መቃብርህ ናት። እንግዲህ የእናት ፍቅር፣ የዘዉድ ክብር፣ የሚስት የዋህነት፣ የልጅ ደስታ፣ የመቃብር ከባቢነት እንደዚህ መሆኑን እወቅ።» ተብሎ የተሰበከበት የአንድነትና የፍቅር ምድር ነበር።

ዛሬ ኢትዮጵያዊነት በትግራይ ቦታ የለውም። ከአርባ አንድ አመታት በፊት የትግራይ ልጆች ትግራይን ከኢትዮጵያ ሊያፋቱና ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያዊነትን ሊፋለሙ በረሀ ወረዱ። ዛሬም በትግራይ ውስጥ ኢትዮጵያዊነትን አስቀድሞ የሚያቀነቅን አገር አቀፍ ግለሰብ እንደ «ፋሽስት ደርግ» እና ጨቋኝ [«አማራ»] ይቆጠራል። ዛሬ ከምንጊዜውም በላይ የትግራይ ሐይቅ ጠንቀኛ መርዝ ተረጭቶበታል። ከአጼ ዮሐንስ ሞት በኋላ ወንዙ ለረጅም ጊዜ ሲመረዝ ቢኖርም ወያኔ ግን ወንዙን ራሱን የመርዝ ባህርነት ለውጦታል። ዛሬ ወያኔ የትግራይን ባህር የሚላው በጥላቻ መርዝ ነው።

ይሄ የጥላቻ መርዝ የትግራይን ምድር አጼ ዮሀንስ የሞቱለትን የጎንደር መሬት ለአጼ ዮሀንስ ገዳዮች አሳልፈው እስኪሰጡ ድረስ የሚያሳምም የጥላቻ ደዌ ተውሳክ አስተላላፊ አደገኛ ፍላጻዎች የሚራቡበት ቦታ አድርጎታል። በዚህም የተነሳ ዛሬ ከትግራይ ልጆች ማንነት አንዱና በግልጽ አይሎ የሚታየው የጥላቻ ማንነት ሆኗል። ይህንን መደባበቁ ምንም ዋጋ የለውም። ይህ የትግራይ ልጆች ማንነት ደግሞ ለነ መለስ የፖለቲካ ስልጣን በጣም ጠቅሟቸዋል። 6% የማይሆን ሕዝብ ይዞ ትግሬ ያሸነፈው፣ ሃብት የሰበሰበው፣ አገሪቱን የሚገዛው ሱፐር ሰው [superman] ስለሆነ አይደለም፤ ጥላቻ የሚባል አደገኛ መርዝ ታጥቆ እንጂ። አንዳንድ የኢትዮጵያን ማህበረሰብ ያጠኑ እንደሚሉት ይህ የጥላቻ ማንነት ከተመሰረተ ቆየት ብሏል። እነ መለስ በጣም ቢጠቀሙበትም አፍላቂዎቹ ናቸው ማለት አይቻልም። ምንጩ ያለው የትግሬ መሳፍንት በሸዋ መሳፍንት መሸነፋቸው ሊሆን እንደሚችል ብዙ አመለካከቾች አሉ። ተሸናፊነት ለጥላቻ ማንነት መምጣት ክፍተኛ አስተዋጽዖ እንዳለው እናውቃለን። በየትግራይ መሳፍንቶች ዘምንድ የሆነው ይሄ ነው።

ዛሬ የትግራይ ልጆች ኢትዮጵያውያንን የሚያሰቃዩና ለችግር የሚዳርጉ ጨካኝ አውሬዎች ሆነዋል። ዛሬ የትግራይ ልጆች ኢትዮጵያን የሰው ልጆች ምድራዊ ሲዖል አድርገዋታል። ዛሬ የትግራይ ልጆች በኢትዮጵያውያን ላይ ተዘርዝሮ የማያልቅ ግፍና መከራ፤ እልቂትና ጭፍጨፋ የሚፈጽሙ፤ ዜጎቻችንን በእስር ቤት ውስጥ የሚያሰቃዩ፣ ስጋቸውን የሚቦጭቁ፣ ብልታቸውን የሚያኮላሹ፣ የሴት እስረኞችን ክብር የሚያጎድፉ፤ ንጹሀንን ወደ አልታወቀ ቦታ እየወሰዱ አድራሻቸው የሚያጠፉና በኢትዮጵያ ልጆች መከራ የሚደሰቱ ሳዲስቶች ሆነዋል። ዛሬ የትግራይ ልጆች ኢትዮጵያዊያን ጋዜጠኞችን፣ ፖለቲከኞችን፣ የህዝብ ብሶትና እንግልት ያሰሙ ተቺ ግለሰቦችን መቀመቅ አውርደው አካላዊና ህሊናዊ ስቃይ የሚፈጽሙባቸው የጭካኔያቸው ማርኪያ አድርገዋቸዋል። ዛሬ የትግራይ ልጆች ነፍሰ ጡሮችን፣ ጨቅላ ህጻናትን፣ ተማሪዎችንና አዛውንቶችን በየአደባባዩ በጥይት እየረሸኑ የክቡር ኢትዮጵያውያንን ደም በከንቱ እያፈሰሱ የኢትዮጵያን መሬት ወደ አኬልዳማ ቀይረውታል ። የትግራይ ልጆች ባለጊዜ በሆኑበት በዚህ ዘመን አማራና ኢትዮጵያዊ ሆኖ መኖር ወንጀል ነው፤ የአከልና የህይወት ዋጋ ያስከፍላል።

ወረድ ብሎ የተለጠፈው የሚከረፋ የዘረኝነት ስድብ የኛ ደም ያጠገባቸው የትግራይ ልጆች የተፉት የጥላቻ መርዝ ነው። ይሄ ክርፋት ከፍ ብዬ ያልሁትና ዛሬ በግልጽ አይሎ ለሚታየው የትግራይ ልጆች የጥላቻ ማንነት ማሳያ ነው። እንደነዚህ አይነት የጥላቻ ደዌ ተሸካሚዎች የአገራችንን ንብረት በመቆጣጠራቸው ዘርፈውና ገፈው ድሀ ያደረጉት ገበሬ፣ባልተወለደ አንጀታቸው የሚገፉት ምስኪን አርሷደር፣ የሚገድሉትና የሚያሰድዱት ባላገር ሁሉን ችሎ ቢገዛላቸው ከነሱ ያነሰ ድሁር፣ ደደብና ደንቆሮ መስሎ ተሰማቸው። እኛ መገፋቱን፣ መንገላታቱን፣ ስደቱን፣ እስሩንና ግድያውን ስንችል እነሱ ግን ጥጋባቸውን ችለው አደብ መግዛት አቃታቸው።

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s