አሜሪካኖችና የሰብአዊ መብቶች መከበር ጥያቄ በኢትዮጵያ አክሎግ ቢራራ (ዶ/ር)

Dr Aklog Birara
ኢትዮጵያን በሚመለከት በዚህ ወር በአሜሪካ ምክር ቤት ሁለት ያልታሰቡ ውይይቶች ተካሂደዋል፤ አንድ የአቋም ሰነድ ይፋ ሆኗል። የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት ከአርባ ገጽ በላይ የሚሆን በመረጃ የተደገፈ ሰነድ ይፋ አድርጓል። የሰብአዊ መብቶች አለመከበር ለኢትዮጵያና ለአካባቢው ሰላም፤ እርጋታና አብሮ መኖር አደገኛ፤ ለአገሪቱ ዘላቂና ፍትሃዊ እድገት እንቅስቃሴ ማነቆ መሆኑን ጠቅሶ የኢትዮጵያ መንግሥት የኢትዮጵያዊያንን ነጻነት፤ ክብር፤ ህይወት፤ ሰብአዊ መብትና
ደህንነት እንዲያከር ጠይቋል። በተመሳሳይ፤ አንድ የአሜሪካ ምክር ቤት ክፍል በኦሮሞያ የተካሄደውን ግድያና ሌላ ተመልክቶ የባለሞያዎች ዘገባ አድርጓል። የተገኙት ባለሞያዎች የኦክላንድ ኢንስቲቱት መስራችና ዲሬክተር፤ የአልጀዚራና የአምነስቲ ኢንተርናሽናል ጋዜጠኞች ነበሩ። በዚህ ውይይት ብዙ መቶ የሚሆኑ የኦሮሞያ ብሄር ተወካዮችና ሌሎች ኢትዮጵያዊያን በተመልካችነት ተገኝተዋል። ውይይቱ ወደ ምክር ቤቱ መደበኛ ዘገባና አቋም ያመራል የሚሉ ተመልካቾች አሉ። ይህ ሊሆን ወይንም ላይሆን ይችላል። የአሜሪካኖቹ ትኩረት አዲስ ፕሬዝደንት ከመምረጡ ላይ ስለሚሆን በምክር ቤት ደረጃ ሌላ አቋም ይወሰዳል የሚል ግምት የለኝም።

Read Full Story in PDF

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s