ሰበር ዜና… በህቡዕ የተደራጁ ኃይሎች ቀንደኛ የወያኔ ተላላኪዎችን በቁጥጥር ስር አውለዋል

በልኡል አለም

በሰሜናዊ ጎንደር ገንዳ ዉሃ እና በሸንፋ አካባቢ በህቡዕ የተደራጁ ኃይሎች ከትግራይ ነጻ አዉጪ ቡድን መከላከያ ሰራዊት የዉስጥ አርበኞች ጋር ተቀናብረዉ በአንድነት 5 ቀንደኛ የወያኔ ሰላዮችና አገልጋዮችን በቁጥጥር ስር አዉለዋል።

ከተጠለፉት ሰላዮች መካከል አንድ የልዩ ሐይል አዛዥ እንደሚገኝበት የታወቀ ሲሆን አምስቱንም በቁጥጥር ስር ያዋሉት የህቡዕ ኃይሎች ከወያኔ የሰሜኑ ግንባር ብሔራዊ ደህንነት ጋር ድርድር ላይ እንደሚገኙ ታዉቋል።

ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ !

Internal organized Ethiopian patriots

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s