አሁን የደረሰን ዜና -በአምባጊዮርጊስ የህወሀት ሰራዊት በርካታ ሰዎችን ገደለ

። በሁለት ቀናት 26 የአምባጊርጊስ ነዋሪዎች በህወሀት ጦር መገደላቸውን ለማወቅ ተችሏል። በከተማዋ ከህጻናትና እናቶች በቀር ወንዶች ከጫካ ገብተዋል። አምባጊዮርጊስ ኢትዮጵያውያን ከጎናቸው እንዲቆሙ ጥሪ አድርገዋል።
-በባህርዳር አቅራቢያ የሚገኝ የአበባ እርሻ ወደመ። በህዝባዊ አድማ ላይ የሚገኘው ህዝብ በወሰደው እርምጃ ነው የአበባ እርሻው ተቃጥሎ የወደመወ።

breaking ESAT

– See more at: http://www.satenaw.com/amharic/archives/20317#sthash.69PoMGvI.dpuf

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s