አቡነ አብርሃም በባህርዳር ያደረጉት ታሪካዊ ንግግር ድምጽ እጃችን ገባ | ይዘነዋል September 27, 2016 Derege Negash - ደረጀ ነጋሽ የባህር ዳር ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ አቡነ አብርሃም ታሪካዊ መል ዕክት አስተላለፉ:: አቡነ አብርሃም ዛሬ ይህን ከተናገሩ በኋላ በመኪና አልሄድም ብለው በባህር ዳር ጎዳና ላይ ከሕዝብ ጋር አብረው ወደ ማረፊያቸው ሄደዋል:: ንግግራቸውን ሼር ያድርጉት:: Share this:TwitterFacebookLike this:Like Loading...