የጎንደር ፍርድ ቤት ኮለኔል ደመቀ ዘውዴ በዋስ እንዲፈታ ወሰነ | የትግራይ ነጻ አውጪው መንግስት ይግባኝ ይጠይቃል ተባለ

demeke  z - satenaw

(ዘ-ሐበሻ) እየተቀጣጠለ ያለው የአማራው ተጋድሎ መሪ ተደርጎ የሚወሰደውና የትግራይ ነጻ አውጪ መንግስት አስሮት የሚገኘው ኮለኔል ደመቀ ዘውዱ በዋስ እንዲፈታ የጎንደር ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ወሰነ:: ሆኖም ግን የትግራይ ነጻ አውጪው መንግስት ይግባኝ በመተየቅ ወደ አዲስ አበባ ሊወስድ መዘጋጀቱን ምንጮች አስታውቀዋል::

የጎንደር ዞን ከፍተኛው ፍርድ ቤት ኮለኔል ደመቀ ዋስትና የሚያስከለክል ወንጀል አልሰራም በሚል ጉዳዩን ዋስ ጠርቶ በውጭ እንዲከታተል ወስኗል:: ይህን ታጋይ ወደ አዲስ አበባ ለመውሰድ ለረጅም ጊዜያት ሲጥር የቆየው የትግራይ ነጻ አውጪው መንግስት ይግባኝ በመጠየቅ ወደ አዲስ አበባ በመውሰድ ለማሰቃየት መዘጋጀቱ ለዘ-ሐበሻ የደረሰው መረጃ አመልክቷል::

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s