ጥብቅ መረጃ…. በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ወደ ሀገር ቤት የሚልኩት ገንዘብ ከሌሎች የውጭ ምንዛሬ ምንጮች ጋር ሲነጻጸር ምን ያህል ከፍተኛ እንደሆነ ያውቃሉን?

ዩኤስ አሜሪካና የአውሮፓ ህብረት ከሚረዱት በላይ የእርስዎና የሌሎች ኢትዮጵያዊያን ገንዘብ የወያኔን ኢኮኖሚያዊ ጉልበት እንዳሳበጠው ደርሰውበታል? ከዚህ ጽሁፍ በስተግራ የተቀመጡትን መረጃዎች ይመልከቱ እና ፍርድዎን ይስጡ!! በአገሬ ግድያ ይብቃ፣ መከራ ይቁም፣ እኩልነት ይስፈን ብለው ከምር ይጨነቃሉ? ምንስ ላደርግ እችላለሁ ብለው አስበዋል? በዚህ ጽሁፍ ዉስጥ የቀረበው መረጃ አቅመዎን ያሳየዎታል፤ በወያኔ ላይ ያለዎትን ጉልበት ያመለክተዎታል። ከእርሰዎ የሚጠበቀው ከወገኖችዎ ጋር ለመቆም ያለዎት ቁርጠኝነት ብቻ ነው። ደክመው ያገኙትን ዶላር፣ ዩሮ ወይም ፓውንድ ወያኔ እንዳይደርሰው ካደረጉ ህወሓት የቆመበትን አንዱን የገንዘብ ምሰሶ ማዳከም ይችላሉ።

a11

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s