“ላለፉት 25 አመት አማራነት እንደዱር አራዊት ሲያሳድን… አማሮች ከነነብሳቸው ገደል ሲጣሉና ሲቃጠሉ የሚያሳይ ማስረጃ አለኝ” – ታማኝ በየነ

 

(ዘ-ሐበሻ) አርቲስትና አክቲቭስት ታማኝ በየነ በቅርቡ በቶሮንቶ ካናዳ በተደረገው የጎጃም እና የጎንደር ሕብረት የገቢ ማሰባሰብ ስብሰባ ላይ ባደረገው ንግግር “አንዳንዶች አማራው እየደረሰበት ያለውን ችግር አታየውም ይሉኛል” ባለው ጉዳይ ላይ ማብራሪያ ሰጠ:: ታማኝ “ባለፉት 25 ዓመታት አማራው በአማራነቱ ብቻ እንደዱር አራዊት እየታደነ ሲሰቃይ… ገደል ሲጣልና ሲቃጠሉ የሚያሳይ ማስረጃ አለኝ” ካለ በኋላ በአማራው ላይ እየደረሰው ያለውን ነገር አይገባህም አትበሉኝ ብሏል::: ሙሉ ንግግሩን ከብርሃን ቲቭ አግኝተን አቅርበንላችኋል:: ብርሃን ቲቭ ቶሮንቶን እናመሰግናለን::

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s