ውሸት ሲደጋገም እውነት ይመስላል – የኢትዮጵያ ሕዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ (ሸንጎ)

የእውነት ተናጋሪው ድምጽ በማይሰማበት፣የውሸታሞች ጩኸት በሚያስተጋባበት ሁኔታ ማንኛው ሃቅ አዘል መልእክት እንደሚናገር ለማወቅ ያዳግታል።በአድማጩ በኩል ብዥታ ይፈጥርና ስበቱ በየአቅጣጫው ለሚያስተጋባው የውሸት ነጋሪት ይሆናል፤የውሸት ነጋሪቱ ቦታውን ሙሉ ለሙሉ ከተቆጣጠረው ደግሞ ይለመድና ከሱ በላይ እውነተኛ ተናጋሪ ያለ አይመስልም።እንደገደል ማሚቶ እያስተጋባ የእውነተኞቹን ድምጽ ይውጠዋል። ለእውነት የቆመው አልሰማም ወይም ተቃውሞ ይወርድብኛል ብሎ ግን ድምጽን ማጥፋት ትክክል አይደለም፤ በሚችሉት መጠን እውነቱን ተናግሮ እመሸበት ማደር ይመረጣል።ያንን አለማድረግ ውሸታሞች እንዲዳብሩና ሕዝብን እያወናበዱ እንዲቀጥሉበት መፍቀድ ይሆናል። ውሸትን ለምን ተቃወማችሁ የሚል ተቃውሞና ጫጫታ ቢነሳ እውነትን ከሚሹት በኩል እንደማይሆን ማወቁ መልካም ነው። –[ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ]=—-

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s