ወጣት የነፃነት ታጋይ ድሜ ልክ የግፈኞች የበቀል ፍርድ የተቀበለው የፖለቲካ እስረኛ አንዱአለም አራጌ ለሁለተኛ ጊዜ የመደብደብ ሙከራ እንደተፈፀመበት ከቃሊቲ ተሰማ

ስንታየሁ ቸኮል

ወጣት የነፃነት ታጋይ በእስር ቤት እረፍት እንዳጡ ነው ፡፡ እድሜ ልክ የግፈኞች የበቀል ፍርድ የተቀበለው የህሊና እና የፖለቲካ እስረኛ አንዱአለም አራጌ ለሁለተኛ ጊዜ ካለበት ክፍል በአንድ እብሪተኛ ታሳሪ የመደብደብ ሙከራ እንደተፈፀመበት ከቃሊቲ እስር ቤት ምንጮች ለማረጋገጥ ተችሏል፡፡ ወጣቱ ፖለቲከኛ አንዱአለም አራጌ ላይ ምንም አይነት ችግር ባይደርስበትም ለፀብ የተጋበዘው ተደባዳቢ ግለሰብ ከግቢ በማውጣት ወደ ሌላ ዞን መወሰዱ ተሰምቷል፡፡ መረጃው በዝርዝር ሲደርሰን እናሳውቃለን፡፡

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s