እንቁላል በውጪ ኃይል ከተሰበረ ህይወት ይጠፋል (ይፈጸማል) – ከታምራት ይገዙ

http://docs.google.com/viewer?url=http%3A%2F%2Fwww.satenaw.com%2Famharic%2Fwp-content%2Fuploads%2F2018%2F02%2Fyekatit-.pdf&hl=en_US&embedded=true

Download (PDF, 537KB)

ባለፉት ሁለት ተከታታይ ጽሁፌ ባጭሩ ለማስቀመጥ የሞከርኩት የዘመኑ እርበኞች ቄሮዎችና ፋኖዎች ያቀጣጠሉት የኢትዮጵያዊነት መንፈስ በአብዛኛው ኢትዮጵያ ክልል ስር ሰዶ ህወሀት/ኢህኣዴግ በወገኖቻችን ላይ እየፈጸመ ያለው ግፍ ከልክ ያለፈና መደረግ ያልነበረበት ወንጀል መሆኑን ሌሎችም ተረድተው በሰላማዊ መንገድ ብሶታቸውን እንዲገልጹ መንገድ የከፈተ ነው ብል ማጋነን አይሆንም:: እኔ እንደማምናው ወቅቱ አንዱ የሌላውን ጉዳይ ያገባኛል በሚል የራሱን ባቻ ሳይሆን የሌላውንም ዴሞክራሲያዊና ህዝባዊ ጥያቄ ደግፎ የሚንቀሳቀስበ የትግግዝ ወቅት ላይ ስለደረስን ትላንትና በጎንደር ወንድሞቻችንና እህቶቻችን “የኦሮሞ ወንድሞቻችንና እህቶቻችን ደም የኛ ደም ነው” እንዳሉትና በማግስቱ ደሞ የኦሮሞ ወንድሞቻችንና ..…[ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ] …….

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s