በላንድ ክሮዘር ቦንብ ጭነው ነበር የመጡት ፤ አራቱ ተይዘዋል ።

በላንድ ክሮዘር ቦንብ ጭነው ነበር የመጡት … አራቱ ተይዘዋል ፣ መኪናውን አቃጥለውት አንደኛውን እዛው ጨፍጭፈው ገድለውታል … በዚህ አዝኛለሁ ከመግደል ይልቅ ማን እንደላካቸው መጠየቁ ይበጅ ነበር ። ሴትም አለች … ከሁሉም ያስደመሙኝና ያስደሰቱኝ በቀጥታ ዶ/ር አብይ ላይ ሊወረወር የነበረውን ቦንብ ሞትን ሳይፈሩ ታግለው አቅጣጫውን ያስቀየሩት ናቸው ክብር ይገባቸዋል።

መኪናዋ የፓሊስ መሆኗ የሚጠራ ብዙ ስራ አለ በዶ/ር አብይ ሥራ የሚበሳጩት ጅቦች በሞቱም ተጠቃሚዎቹ እነሱ ናቸው ስለዚህ የድርጊቱ አቃጅና አስፈፃሚዎቹ አኩራፊዎቹን ለህግ ማቅረብ ያስፈልጋል ተሳክቶላቸው ቢሆንስ የሚደርሰውን ምስቅልቅል ቀውስ ውጤት ማሰብ ያስፈልጋል ለዚህ ይቅርታ ምናምን የማይታሰብ ነው ።

የሀገር መሪ መግደል እና የኢትዮጵያውያንን ህልምና ተስፋ ለመቅበር የተቃጣ ወንጀል በማንም ለማመካኘት ቀዳዳ ግንቦት 7 ኤርትራ ሁሉም ለሰላም እጃቸውን በዘረጉበት ማግስት የሀገራችን አውነተኛ አሸባሪዎች እርቃናቸውን አይተናል የህወሃት የለየለት እኔ ከሞትኩ ብሂል ለወገኔ የእልቂት ነጋሪት በይፋ ያወጀበት ቀን ነው በአቅራቢያህ ያለውን ወያኔ በተጠንቀቅ ፊሽካውን ጠብቅ የምትለይ ተለይ የድምር ሰለባ እንዳትሆን ቀይ መስመር ተረግጦ ልመና የለም። ቆንጂት ስጦታው

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s