ጥቃቱን የሚፈፀሚበትን መኪና በራሱ ፈቃድ በህዝቡ መሃል እንዲያልፍ ፈቀደ የሰጠ የፖሊስ ምክትል ኮሚሽነር ግርማ ካሳ

የፖሊስ ምክትል ኮሚሽነር ግርማ ካሳ

ጥቃት ሊፈፀም እንደነበረ የተናገሩትን የበታች መኮንኖች አጣጥሎ ሌላ ቦታ እንዲመደቡ አደረገ: ጥቃቱን የሚፈፀሚበትን መኪና በራሱ ፈቃድ በህዝቡ መሃል እንዲያልፍ ፈቀደ: ከጥቃት አድራሾቹ አንዱ እዚያው መረጃ ሳያቀብል ተገደለ; በመጨረሻም በዚህ ሰው ትእዛዝ የፖሊስ መኪናው ተቃጠለ።ወዲያው ወደ EBC ስቱዲዮ ሄደና ስለጥቃቱ በቂ የሰው ሃይል አልነበረም የሰው ብዛት ነበረ ብሎ ዜና አሰራ። ዜናውን ባሰራ በሰአታት ልዩነት ያዩትን የበታች መኮንኖች መረጃ አቀበሉ። በመጨረሻም ነፍሰገዳዩ ድራማውን በመተወን ላይ እያለ በቁጥጥር ስር ዋለ።

የፖሊስ መኪናው የተቃጠለው ከጥቃቱ በሁዋላ ነው።
የፖሊስ መኪናው አብይ ወዳለበት ተጠግቶ ቦንቡን ሲያፈነዳ በፈንጂው ግርግር በተዘጋጁ ስናይፐሮች አብይንና ደመቀን መግደል
በሚፈጠረው ትርምስ በወታደሩ አቅም መልሶ ስልጣኑን መያዝ
ከዚህ ቀደም አዲስአበባ በተደረጉ የታክሲ ላይና የተለያዩ ፍንዳታዎች ዋና ተዋናይ ግርማ ካሳ ነበር።
በተቀነባበረ ሁኔታ ከEBC ጋር ያደረገውን መግለጫ ስሙት በአብይ አለመገደል ተናዷል ።
አሁንም አገር ወዳድ የበታች መኮንኖች በሰራችሁት ስራ ኮርተናል ።መረጃውን በመስጠታችሁ እና የግርማ ካሳ መረብ ስለሚበጣጠስ።
ፖሊስነት የተከበረ ሙያ እንጂ የማንም ማፊያ ቡድን መጫወቻ አይደለም።
Melese Tekele

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s