በብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ የሚመራው የተሰጠ መግለጫ

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን
በብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ከሚመራው በስደት ላይ ከሚገኘው ከሕጋዊው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ሰኔ 16/2010 የተሰጠ መግለጫ
በዛሬው ዕለት በሀገራችን ኢትዮጵያ ሕዝብ ዘንድ እየታየ ያለው ደስታ መቸውንም ታይቶና ተሰምቶ የማይታወቅ፤ ወደፊትም ይሆናል ተብሎ የማይገመት ነገር ግን በእውነት እግዚአብሔር ሕዝቡን የጎበኘበት ለኢትዮጵያውያን ትልቅ ቀን ነው። –—-

[ሙሉውን መግለጫ ለማንበብ እዚህ ይጫኑ]——

Leave a comment