አንድ ቢሊዮን ዶላር በአመት፣ ኢትዮጵያ ከተፈጥሮ ጋዝ ሽያጭ በውጭ ንግድ ገቢ ታገኛለች! ‹‹ከኢትዮጵያ ኢኮኖሚክስ ማህበር›› ሚሊዮን ዘአማኑኤል

በ2011 ዓ/ም አዲስ ዓመት አዲስ ተስፋ፣ ኃይማኖት የግል ነው፣ አገር የጋራ ነው! የፖለቲካ አመለካከት የግል ነው፣ አገር የጋራ ነው!!!

እንኮን ከሕወሓት የፖለቲካ ካድሬ ድንቁርና ዘመን ወደ ዲጂታል ቴክኖሎጅ የእውቀት ዘመን አሸጋገረን፡፡ ለትግራይ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ መብት የኢትጵያ ህዝብ ይጮሃል!!! ይታገላል!!! በ2011ዓ/ም ትግራይ ህዝብ ነፃ ይወጣል፡፡

ኢትዮጵያ 2012/13 ዓ/ም ጀምሮ አንድ ቢሊዮን ዶላር በአመት፣ ከካሉብና ሂላላ የተፈጥሮ ጋዝ ሽያጭ በዓለም ገበያ፣ በውጭ ንግድ የውጭ ምንዛሪ ገቢ ታገኛለች፡፡ ኢትዩጵያ፣ ጅቡቲና ቻይና በህብረት የአራት ቢሊዩን ዶላር የተፈጥሮ ጋዝ ክምችት ፕሮጀክት፣ የድፍድፍ ማጣሪያ ፕላንትና፣ 830 ኪሎ ሜትር ርዝመት ያለው የጋዝ ኤክስፖርት ተርሚናል እስከ 12 ሚሊዩን ኪዩቢክ ሜትር የተፈጥሮ ጋዝ ምርት በአመት በማምረትና ለውጪ ንግድ የማቅረብ እቅድ በ2012/13 ዓ/ም ተፈፃሚ ይሆናል፡፡ ከዚህ ውስጥ ኢትዩጵያ፣ 10 ሚሊዩን ኪዩቢክ ሜትር የተፈጥሮ ጋዝ ምርት ለቻይና በአመት ኤክስፖርት እንደምታደርግ ተገልፆል፡፡ ፖሊ ጂሲኤል የተባለ የቻይና ኩባንያ የተፈጥሮ ጋዝ ክምችቱን ለማልማት ጂቡቲ ወደብ ድረስ 830 ኪሎ ሜትር ርዝመት ያለው የጋዝ ኤክስፖርት ተርሚናል ዝርጋታ ሥራ በነሐሴ 2008 ጀምሮና በመገንባት እንቅስቃሴ ላይ ይገኛል፡፡ ፖሊ-ጂሲኤል ኩባንያ የፕሮጀክቱን ግንባታ ውጪ እንደሚሸፍንና በሦስት አመታት ውስጥ ግንባታው እንደሚያልቅ አናዶሉ ኤጀንሲ አስታውቆል፡፡  በ2016 እኤአ ከኢትጵያ ሄራልድ ጋዜጣ፣ባገኘነው  መረጃ መሠረት ዶክተር ቴዎድሮስ አዳኖም፣ ኢትዩጵያ፣ ጅቡቲና ቻይና በህብረት የአራት ቢሊዩን ዶላር የተፈጥሮ ጋዝ ክምችት ፕሮጀክት፣ የድፍድፍ ማጣሪያ ፕላንትና፣ 700 ኪሎ ሜትር ርዝመት ያለው የጋዝ ኤክስፖርት ተርሚናል እስከ 12 ሚሊዩን ኪዩቢክ ሜትር የተፈጥሮ ጋዝ ምርት በአመትለውጪ ንግድ በማቅረብ ገቢ ታገኛለች፡፡ ከዚህ ውስጥ ኢትዩጵያ፣ 10 ሚሊዩን ኪዩቢክ ሜትር የተፈጥሮ ጋዝ ምርት ለቻይና በአመት ኤክስፖርት እንደምታደርግና ቀሪውን ለሌሎች ሃገራት እንደምትሸጥ ገልፀው ነበር፡፡  ፖሊ-ጂሲኤል ተባለ የቻይና ኩባንያ የፕሮጀክቱን ግንባታ ውጪ እንደሚሸፍንና በሦስት አመታት ውስጥ ግንባታው እንደሚያልቅ አናዶሉ ኤጀንሲ አስታውቆል፡፡

Ethiopia, Djibouti, China to launch 4 Bln. USD natural gas project’’ Addis Ababa- Ethiopia says physical work on a massive four billion USD joint natural gas project between Ethiopia, Diouti and China will soon be launched. The announcement was made Thursday by Foreign Minister Dr. Tedros Adhanom at the opening of the 4th Ethiopia-Djibouti Joint Ministerial Commttee Meeting in Addis. …The project is made up of a natural gas pipeline, a liquefaction plant, and an export terminal at Damerjog, Djibouti.  The project, which includes a 700 kilometere pipeline capable of transporting up to 12 billion cubic meteres of natural gas per year, would enable Ethiopia to export 10 million cubic meters of liquefied natural gas (LNG) to China annually. Chines firm POLY-GCL Petroleum Group Holding Ltd. Will finnce the project, which is scheduled to take three years to complete, according to Anadolu Agency. Source:- The Ethiopian Herald, Saturday 23 July 2016 የኢትዮጵያ ሜጋ ፕሮጀክቶች፣ ብሄራዊ የኢኮኖሚ አዋጭነት አጥኝ ኮሚሽን ቢመሥረት በሃገሪቱ ውስጥ እየተገነቡ ያሉትን ትልልቅ ፕሮጀክቶች ማለትም  የኢንዱስትሪ ዞኖች፣ የስኮር ልማት ፋብሪካዎች፣ የግድቦች ግንባታ፣ የመስኖ ልማት፣ የመንገድ፣ የባቡር ኔት ወርክ፣ የቤቶች ልማት፤ የማዳበሪያ ፋብሪካ፣ የውኃ ልማት፣ የኢነርጂ አቅረቦት የመሳሰሉት ሜጋ ፕሮጀክቶች እቅድና አፈፃፀም እየተከታተለ መረጃውን በየሦስት ወሩ ለህዝብ የሚዘግብ ነፃ የጋዜጠኞች መረጃ ‹‹ሳይቃጠል በቅጠል ኮሚሽን›› ያስፈልጋል እንላለን፡፡ የብሄራዊ ዳቦ ድርሻ ጥያቄ፣ በፍትሃዊ የሃብት ክፍፍል ይሰፍናል፡፡

{1} የካሉብና  ሂላላ የተፈጥሮ ጋዝ ማስተላለፍያ ቱቦ ከኢትዮጵያ ጅቡቲ፣ በ2013 እኤአ ፖሊ ጂሲኤል የተባለ የቻይና ኩባንያ ከማእድን ሚኒስቴር ጋር የፔትሮሊየም ፍለጋና ልማት በመስማማት በኦጋዴን 117,151 ካሬ ኪሎ ሜትር የነዳጅ ፍለጋ ይዞታ ባለቤት ሆነ፡፡  እንደ ቻይና ዥንዎ መረጃ መሠረት ዩ ባኦዶንግ የፖሊ ጂሲኤል ሊቀመንበር በኦጋዴን ቤዚን ለኢንዱስትሪያል ኦይል ምርት ከፍተኛ የተፈጥሮ ጋዝ ከስድስት እስከ ስምንት ቢሊዮን ኪዮቢክ ፊት (six and eight billion cubic feet) ክምችት አግኝቶል፡፡ በኢትዮጵያ የነዳጅ ፍለጋ ታሪክ፣ የካሉብና  ሂላላ የተፈጥሮ ጋዝ ታላቅ ግኝት ያበሰረ ነበር፡፡ ሃገሪቱ የተፈጥሮ ነዳጅና ጋዝ መሠረተ ልማት ግንባታ ለመዘርጋት እቅድ ነድፋለች፡፡ በዚሁ መሠረት  ሃገሪቱ ከሱማሌ ብሄራዊ ክልል እስከ ጂቡቲ የተፈጥሮ ጋዝ ማስተላለፍያ ባንባ ዝርጋታ በመገንባት በ2020 እኤአ የውጭ ንግድ ገቢዎን ለማሳደግ አቅዳለች፡፡ ፖሊ ጂሲኤል ኩባንያው በዓመት አራት ቢሊዩን ሜትር ኪብ ጋዝ በማምረት አብዛኛውን ምርት ወደ ቻይና ለመላክ አቅዶል፡፡የካሉብና ሂላላ የተፈጥሮ ጋዝ በዓለም ገበያ በውጭ ንግድ በማቅረብና በመሸጥ አንድ ቢሊዮን ዶላር በአመት የውጭ ምንዛሪ ማግኘት ሃገሪቱን ያስችላታል፡፡ የፕሮጀክቱ አጠቃላይ ወጪ አራት ቢሊዩን ዶላር ይገመታል፡፡ የጋዝ ኤክስፖርት ተርሚናል ግንባታ የመሠረት ድንጋይ በመጋቢት ወር 2008 ዓ/ም ተቀምጦል፡፡ ፖሊ ጂሲኤል የጋዝ ማስተላለፍያ ባንባ ዝርጋታ ሥራ በነሐሴ 2008 ተጀምሮል፡፡ ኩባንያው የተፈጥሮ ጋዝ ክምችቱን ለማልማት ጂቡቲ ወደብ ድረስ 830 ኪሎ ሜትር ርዝመት ያለው የጋዝ ኤክስፖርት ተርሚናል በመገንባት እንቅስቃሴ ላይ ይገኛል፡፡  በተጨማሪም ኩባንያው የፔትሮ ኬሚካል ምርቶች ማምረቻ ሊያቆቁም በጥናት ላይ ነው፡፡ ኩባንያው የተፈጥሮ ጋዝ ምርቱን በ2019/20 እኤአ ይጀምራል፡፡ በአለም ባንክ መረጃ መሠረት የኢትዮጵያ አመታዊ አጠቃላይ አማካኝ ምርትን ጭማሪ  ከ1.5 በመቶ እስከ 10 በመቶ እድገት በ2025 እኤአ በተፈጥሮ ጋዝ ምርት ይጨምራል፡፡

Ethiopia Begins Natural Gas Exploitation in New Deposits by: ecadforum in News June 28, 2018 (Goobjoog)— Ethiopia announced today that the first phase of extraction of natural gas discovered in the Ogaden basin of the Ethiopia-Somali region will begin tomorrow, with an estimated initial profit of up to 1 billion dollars. The amount of reserve discovered is estimated to be between six and eight billion cubic feet, and both volume and quality point to being economically feasible, according to a statement issued by the Petroleum and Mines Ministry. Processing is a very expensive business to carry out locally and an agreement was reached with the Chinese company Poly-GCL to install a gas pipeline and transport the energy source to Djibouti, the statement said. The income figure will even increase in the following years due to the huge reserve,’ the entity assured. The discovered natural gas is not entirely intended for export, but will also be used for domestic consumption, especially for supply to manufacturing plants. The discovery is a major phenomenon that is expected to make a significant contribution to sustaining the country’s rapid economic growth in the coming years. A World Bank report says Ethiopia set a target to increase the current ratio of 1.5 per cent of natural resources to GDP from 1.5 per cent to 10 per cent by 2025. The natural gas prospect is not limited, according to the authorities, in the Ogaden region, hence the extensive exploration activities of local and foreign companies in the Rift Valley, Gambella, Afar and the Amhara States. Ethiopia Ethiopian News2018-06-28 +ecadforum

 

በሃገሪቱ የተፈጥሮ ጋዝ ክምችት ፍለጋ በስምጥ ሸለቆ፣ በጋምቤላ፣ አፋርና አማራ ክልል በባህር ማዶና ሀገር በቀል የተፈጥሮ ኃብት አሳሾች እየተደረገ እንዳለ ተገልጾል፡፡ የካሉብና  ሂላላ የተፈጥሮ ጋዝ ታሪክን በጭልፋ፣

የኦጋዴን የተፈጥሮ ጋዝ፣ ‹‹ስምንት የሚሆኑ ድርጅቶች ነዳጅና ተፈጥሮ ጋዝ ፍለጋ ላይ ናቸው፡፡ከዚህ ውስጥ አንደኛው የቻይና ኩባንያ የሆነው ፖሊ ሲ ጄ ኤል የሚባል ኩባንያ ተፈጥሮ ጋዙን አግኝቶል፡፡አሁን የተገኘውን ጋዝ ከኦጋዴን ተፋሰሰ ወደ ው ጪ ለመላክ እሰከ ጅቡቲ ወደብ የ700 ኪሎ ሜትር የባንባ መስመር ዝርጋታ ድርድር ተጠናቆል፡፡ በቅርቡም ወደ ዝርጋታ ይገባል፡፡ የባንባ ዝርጋታው ለአንድ ኩባንያ ብቻ ሳይሆን ኦጋዴን ተፋሰስ ውስጥ ለሚገኙ ሁሉ የሚያገለግል ነው፡፡ ነዳጅን በተመለከተ ግን ፍለጋው እንደቀጠለ ቢሆንም አዲስ ነገር የለም፡፡ ሆኖም ይገኛል ብለን ነው ተስፋ የምናደርገው፡፡›› አቶ መቱማ መቃሳ የማዕድን፣የነዳጅና የተፈጥሮ ጋዝ ሚኒስቴር ቃለ ምልልስ (መጋቢት 28 ቀን 2009 ዓ/ም አዲስ ዘመን ጋዜጣ) የካሉብና ሂላላ የተፈጥሮ ጋዝ ክምችት በአራት ቢሊዩን ዶላር ወጪ ፖሊ ጂሲኤል የተባለ የቻይና ኩባንያ፣ የግንባታ ሥራ እያከናወነ ይገኛል፡፡ በኢትዩጵያ ሶማሌ ብሄራዊ ክልል በኦጋዴን ቤዚን ውስጥ የተፈጥሮ ጋዝ ለማልማትና ነዳጅ ለመፈለግ በእንቅስቃሴ ላይ የሚገኘው ፖሊ ጂሲኤል የተባለ የቻይና ኩባንያ ከማእድን ሚኒስቴር ጋር በ2013 እኤአ የፔትሮሊየም ፍለጋና ልማት ስምምነት መፈራረሙ ይታወቃል፡፡ኩባንያው በካሉብና በሒላላ አካባቢዎች በቆፈረው ጉድጎዶች መልካም ውጤት ማግኘቱን አስታውቆል፡፡

  • የካሉብ የጋዝ ክምችት ከአዲስ አበባ ደቡብ ምሥራቅ 1200 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የሚገኝ ሲሆን በ1972 እኤአ ቴኔካ የተሰኘ የአሜሪካን ኩባንያ ካሉብ አንድ ጉድጎድ በመቆፈር ፣የተፈጥሮ ጋዝ ክምችቱን ማግኘቱ እንዲሁም ቴኔካ ኩባንያ በሂላላ አነስተኛ መጠን ያለው ድፍድፍ ነዳጅ ማግኘታቸውን መረጃዎች ይጠቁማሉ፡፡
  • እኤአ በ1980ዎቹ የቀድሞው የሶብት ኅብረት ኩባንያ የሆነው ስፒ የነዳጅ ፍለጋ ጉድጎዶች በመቆፈር የተፈጥሮ ጋዝ ክምችቱን መጠን ያረጋገጠ ሲሆን በሂላላ ተጨማሪ የተፈጥሮ ጋዝ ክምችት አግኝቶ ነበር፡፡ በጥናቶቹ መሠረት በካሉብና በሂላላ ያለው የተፈጥሮ ጋዝ ክምችት መጠን 118 ቢሊዩን ሜትር ኪዩብ እንደሆነ በተለያዩ ኩባንያዎች የተካሄዱ ጥናቶች ይጠቁማሉ፡፡
  • በ2013 እኤአ ፖሊ ጂሲኤል የተባለ የቻይና ኩባንያ ከማእድን ሚኒስቴር ጋር የፔትሮሊየም ፍለጋና ልማት በመስማማት በኦጋዴን 117,151 ካሬ ኪሎ ሜትር የነዳጅ ፍለጋ ይዞታ ባለቤት ሆኖል፡፡ ኩባንያው የተፈጥሮ ጋዝ ክምችቶን ለማልማት ጂቡቲ ወደብ ድረስ 830 ኪሎ ሜትር ርዝመት ያለው የጋዝ ኤክስፖርት ተርሚናል ለመገንባት በእንቅስቃሴ ላይ ይገኛል፡፡ የፕሮጀክቱ አጠቃላይ ወጪ አራት ቢሊዩን ዶላር ይገመታል፡፡ የጋዝ ኤክስፖርት ተርሚናል ግንባታ የመሠረት ድንጋይ በመጋቢት ወር 2008 ዓ/ም ተቀምጦል፡፡ የጋዝ ማስተላለፍያ ባንባ ዝርጋታ ሥራ በነሐሴ 2008 ተጀምሮል፡፡ ፖሊ ጂሲኤል ኩባንያው በዓመት አራት ቢሊዩን ሜትር ኪብ ጋዝ በማምረት አብዛኛውን ምርት ወደ ቻይና ለመላክ አቅዶል፡፡ በተጨማሪም ኩባንያው የፔትሮ ኬሚካል ምርቶች ማምረቻ ሊያቆቁም በጥናት ላይ ነው፡፡ ኩባንያው የተፈጥሮ ጋዝ ምርቱን በ2019 እኤአ ይጀምራል፡፡ በሪፖርተር ጋዜጣ መረጃ መሠረት የተጠናቀረ ነው፡፡

ሃገራችን ኢትዩጵያ ከዚህ የተፈጥሮ ጋዝ ክምችትና የፔትሮ ኬሚካል ምርቶች ማምረቻ የምታገኘው ጥቅም፣ የፕሮጀክቱ ጥናት  በወያኔ መንግሥት በድብቅ እንደ ማፍያ ሥራ መረጃው ይፋ ባለመሆኑና ሊጠይቁ የሚችሉ ህዝብና ጋዜጠኞችን በማፈን በሚስጢር የሚከናወን ሴራ እንዳለ እሙን ነው፡፡ የኦጋዴን መሬት ለቻይና ኩባንያ ካልተሸጠ በቀር የሃገሪቱ ኃብት ድርሻ ከፕሮጀክቱ ምን ያህል እንደሆነና ለህዝብ በመገናኛ ብዙሃን በግልፅ ማሳወቅ የአንድ መንግስት ሥራና ኃላፊነት ነው፡፡  የኢትዩጵያ መንግስት ከቻይና መንግስት 17.5 ቢሊዩን ዶላር ብድር እንዳለበት የዓለም ባንክ በቅርቡ አስታውቆል፡፡ የኢትዩጵያ መንግስት ከውጭ ሃገራት የተበደረውን ብድር ለህዝብና ለምጣኔ ኃብት ጠበብት፣ ለአጥኝዎች፣ ለፓርላማና ለህዝብ ማሳወቅ ይጠበቅበታል፡፡

Ethiopia begins trials for crude oil production Details

Created: Wednesday, 04 July 2018 06:59

Ethiopia has started a trial of crude oil production at the Kalub and Hilala fields, located in the east of the country. Ethiopia is also planning to upgrade its downstream portfolio to boost oil and gas infrastructure. (Image source: skeeze/Pixabay) The test-production is undertaken by Chinese oil and gas exploration company Poly-GCL Petroleum Holdings Investment Ltd (POY-GCL). The trail of recovering oil is in line with the Ethiopian government’s aim to discover more oil and gas streams in the country, aiming to lift Ethiopia as an energy-based economy, apart from agriculture. Meles Alemu, minister of mines, petroleum and natural gas, said that the crude oil output aims to ensure Ethiopia’s sustainable economic transformation, developing the economy by 2025. In April 2018, Ethiopian government revealed plans to generate US$1bn per year from the extraction of crude oil and natural gas deposits in the country. Speaking about the crude production to Xinhua, Yu Baodong, chairman of Poly-GCL, for his part, stated that it traced a high yield industrial oil flow in 2017 in the Ogaden basin that can be a significant breakthrough for Ethiopia’s oil exploration. Ethiopia is also planning to upgrade its downstream portfolio to boost oil and gas infrastructure. The country is planning to install a pipeline from Somali Regional State to Djibouti, aiming to export natural gas by 2020. The Ethiopian Ministry of Mines, Petroleum and Natural Gas has signed an agreement with Chinese mining company Poly GCL for the development of the natural gas. Ethiopia oil

http://www.oilreviewafrica.com/exploration/exploration/ethiopia-begins-trials-for-crude-oil-production.

{2} በኢትዮጵያ ማዕድን ኃብት ልማት

{2.1} የፖታሽ መዕድን፣( Potash) The potash reserve in the Danakil, Dallol Depression of the Afar region is believed to be significant. There are three companies working on potash exploration projects, these are Israel chemical Ltd. (took over from Allana –Canada), Yara International and CERCAM. These companies have finalized exploration works and have undertaken feasibility studies. Currently, the companies are in negotiation with the Ministry of Mines and for development licenses and they are expected to enter full capacity production by 2019 and have an estimated combined production of 5.35 million ton within the life of extraction. Ethiopian potash to make its way to global markt(The ethiopian Herald 9 April 2017)

በኢትዩጵያ የፎስፌት ማዕድን 181 ሚሊዮን ሜትሪክ ቶን በቢቂላ መልካ አርባ መኖሩ ተረጋግጦል፡፡( hosphate 181 million Metric tons Around Bikilal, Melka arba.) ከኢትዮጵያ ኤርትራ፣ የኤርትራ መንግሥት በቀይ ባህር አዲስ ወደብ የፖታሽ ማዕድን ኃብት ለወጪ ንግድ አገልግሎት ለማዋል በተለይ ለአፍሪካ ቀንድ አገሮች፣ ለኢትዮጵያ የኤርትራው የአንፊል ወደብ አገልግሎት ምርጫ ከፖታሽ ማዕድን ኃብቱ 1.2 ቢሊዮን ሜትሪከ ቶን እምቅ ኃብት 75 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ይገኛል፡፡ በሃገረ ጅቡቲ ታጅራ ወደብ በቻይና ኩባንያዎች በመገንባት ላይ ሲሆን የፖታሽ መዕድን ሓብት በውጭ ንግድ ከኢትዮጵያ በጅቡቲ በኩል ወደ ቻይናና ኖርዌ  ለመላክ የታሰበ ነበር፡፡ አሁን ደግሞ በኢትዮጵያና ኤርትራ መንግስታት እርቀ ሠላም መውረድ የተነሳ የተገኘ አማራጭ የአንፊል ወደብ አገልግሎት ከፖታሹ ማዕድን በ75 ኪ/ሜ ርቀት ላይ መገኘት ከአሉት የወደቦች ምርጫ ተመራጭ እንዲሆን ያደርገዋል፡፡ ከተለያዩ የአዋጭ ጥናቶች በመነሳት፣  ንግድ ንግድ ስለሆነ አዋጩን ጥናት መምረጥ ያሻል፡፡ ስለዚህ የኢትዮጵያ ብሄራዊ የኢኮኖሚ አዋጭነት አጥኝዎች ኮሚሽን በማቆቆም ልሂቃን የአዋጭነት ጥናት አማራጮች በማቅረብ ለሀገርና ህዝብ የሚጠቅመውን ከተለያዩ ወደቦች መሃል አንዱን መምረጥ  አስፈላጊ ነው እንላለን፡፡

ከመቐለ-ታጁራ ወደብ፣የኢትዩጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን፣ከመቐለ-ታጁራ ወደብ በ3.2 ቢሊዩን ዶላር ለሚገነባው ባቡር መስመር የመሠረት ድንጋይ ተቀምጦል፡፡757 ኪሎ ሜትር ርዝመት ያለው ይህ ግዙፍ ፕሮጀክት በሁለት ክፍል ተከፍሎ የሚካሄድ ነው፡፡ የመጀመሪው ከመቐለ እስከ ወልዲያ (ሃራ ገበያ) የሚገነባው 368 ኪሎ ሜትር የባቡር መሥመር በቻይና ኮሙኒኬሽን ኮንስትራክሽን ካምፓኒ (ሲሲሲሲ) የግንባታ ሥራ ተከናውኖል፡፡ ይህ ግንባታ 1.6 ቢሊዩን ዶላር ሲሆን ከቻይና ኤግዚም ባንክ ብድር ተገኝቶል፡፡ ሁለተኛው ደግሞ 389 ኪሎ ሜትር የባቡር ሃዲድ መሥመር በቱርክ ኩባንያ ያፒ ማርከንዚ  ኮንስትራክሽን ካምፓኒ በ1.7 ቢሊዩን ዶላር የግንባታ ወጪ በመስራት ላይ ይገኛል፡፡ ብድሩ በቱርክ መንግስትና ከክሬዲት ስዊስ እንደተገኘ ተገልፆል፡፡ አላና የፖታሽ ማዕድን ይዞታ 300 ካሬ ኪሎ ሜትር ስፋት ያለው ሲሆን፤ ከዚህ ውስጥ 200 ካሬ ኪሎ ሜትር የሚሆነው ቦታ በፖታሽ ማዕድን የተሸፈነ መሆኑ በጥናት ተረጋግጦል፡፡ አላና ፖታሽ በዳሎል 3.2 ቢሊዩን ቶን የፖታሽ ክምችት መኖሩን ጥናቱ ጨምሮ አረጋግጦል፡፡ የኖርዌ መንግስት ኢንቨስት ላማድረግ እቅድ አለው፡፡ በአፋር ክልል የጨው ምርት ክምችትም በብዛት ይገኛል፡፡ የአንድ ቶን ፖታሽ ዋጋ 570 ዶላር የነበረ ሲሆን ዋጋው በመቀነስ አሁን 280 ዶላር በመሸጥ ላይ ይገኛል፡፡  በአፋር ክልል የተገኘውን የፖታሽ ማዕድን ወደ ትግራይ ክልል በማጠቃለል ይህን የፖታሽና ሬድ ፖታሽ በማውጣት ከ250 እስከ 500 ሚሊዩን ዶላር የውጪ ምንዛሪ የወያኔ መንግስት ለማግኘት እንደሆነ ሚስጥራዊ መረጃ አጋልጦል፡፡ ከመቐለ-ታጁራ ወደብ የባቡር ፕሮጀክት በጥናት ላይ ያልተመሠረተ በወያኔ የጠባብ ብሄረተኝነት ስሜት ላይ ያተኮረ ብሄራዊ ኢኮኖሚውን ለዕዳ የዳረገና ያለጥናትና እቀድ የተከናወነ ፕሮጀክት ነው ፡፡ በተመሳሳይ ከመቐለ-ታጁራ ወደብ የባቡር ፕሮጀክት፣ከቱርክ ኤግዚም ባንክ እንዲሁም ከክሬዲት ስዊስ የተገኘው 1.165 ቢሊዮን ዶላር ብድር የወለድና ግዴታ ክፍያ በሃምሌ ወር 2008 ዓ/ም 18.73 ሚሊዮን ዶላር (413.66 ሚሊዮን ብር) ተከፍሎል፡፡ በ2009 ዓ/ም በጥር ወር  ሁለተኛው ክፍያ 22.41 ሚሊዮን ዶላር (530.92 ሚሊዮን ብር) መክፈል አልተቻለም፡፡ በአጠቃላይ የኢትዩጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ያለበት ብድር 5 ቢሊዩን 4 ሚሊዩን ዶላር እንደሆነ ሂሳቡን ማስላት ይቻላል፡፡ ከመቐለ-ታጁራ ወደብ የባቡር ፕሮጀክት ሥራ ቆሞል ያለጥናት የተጀመረ ሥራ ውጤቱ የሃገር ኪሳራና ለሙስና የተጋለጠ  ነው፡፡ በ2008 ዓ/ም በኢትዩጵያና ቱርክ የጋራ ስምምነት መሠረት ከአዋሽ ኮምቦልቻ እስከ ወልዲያ ድረስ 389 ኪሎ ሜትር ርቀት የባቡር መስመር በ1.7 ቢሊዩን ዶላር ተመድቦለት በ42 ወራት ውስጥ እንዲጠናቀቅ ቆረጡን ምንጮች አስታውቀዋል፡፡ በወያኔ ሹማምንት የ30 ሚሊዩን ዶላር ምዝበራ ምክንያት ግንባታው እንደተቆረጠ ይነገራል፡፡

{3} የተጣራ የነዳጅ ውጤቶች ማስተላለፍያ ቦንቦ መስመር ፕሮጀክት፣

{3.1} ከጅቡቲ አዋሽ አርባ የተጣራ የነዳጅ ውጤቶች፣ በ4 ቢሊዮን ዶላር በአሜሪካው ብላክ ስቶን ኢንቨስትመንት ቡድን የሚደገፈው ብላክ ራይኖ ኩባንያ የተጣራ የነዳጅ ውጤቶች ማስተላለፍያ ቦንቦ መስመር ፕሮጀክት ከጅቡቲ ወደብ ወደ ኢትዮጵያ አዋሽ ዴፖ ድረስ ነዳጅ ለማስተላለፍ የፕሮጀክቱ ኢንቨስትመንት የግንባታ ወጪ ብድር የሚያመጣው ኩባንያው ነበር፡፡ ኢትዮጵያ በከፍተኛ ብድር ወጪ ከጅቡቲ ወደብ ወደ መሃል አገር የምትገነባው፣ የተጣራ የነዳጅ ውጤቶች ማስተላለፍያ ቦንቦ መስመር ፕሮጀክት  ናፍጣ፣ ቤንዚንና የአውሮፕላን ነዳጅ ከጅቡቲ ወደብ አዋሽ አርባ የነዳጅ ዴፖ የሚደርስ 550 ኪሎ ሜትር ርዝመት  አለው፡፡ ብላክ ራይኖ ባቀረበው ጥናት የኢት ጅቡቲ የነዳጅ ማስተላለፍያ 2 ኢንች ስፋት ያለውና በቀን ከ 120,000 እስከ 240,000 በርሜል ነዳጅ የማስተላለፍ አቅም እንደሚኖረው ገልፆ ነበር፡፡ የፕሮጀክቱ አጠቃላይ ወጪ 1.55 ቢሊዮን ዶላር  የግንባታ ወጪ አለው፡፡ የኢትዮጵያና የጅቡቲ መንግስታት በ2015 እኤአ ስምምነት ተፈራርመው ነበር፡፡ የነዳጅ ቦንቦ ዝርጋታ ፕሮጀክቱ በ2017 እኤአ ተጀምሮ በ2019እኤአ እንደሚጠናቀቅ ተገልፆ ነበር፡፡ ብላክ ራይኖ መሠረተ ልማቱን ለ30 ዓመታት አስተዳድሮ ለወያኔ ኢህአዴግ መንግሥት የማስተላለፍ ስምምነት ነበራቸው፡፡ የፕሮጀክቱ ኢንቨስትመንት የግንባታ ወጪ ብድር የሚያመጣው ኩባንያው ነበር፡፡

Horn of Africa Pipeline, Ethiopia፡-The Horn of Africa pipeline is a multi-product fuel pipeline proposed to be developed by a joint venture between Black Rhino Group and Mining, Oil & Gas Services (MOGS), a subsidiary of Royal Bafokeng Holdings. Black Rhino Group and MOGS collectively formed BRM HOAP Holdings Group to construct and operate the pipeline. The $1.55bn multi-product fuel pipeline will transport diesel, gasoline and jet fuel from the Port of Djibouti to central Ethiopia, to meet Ethiopia’s demand for refined oil products, which is growing at a rate of 15% a year.

Black Rhino Group and MOGS collectively formed BRM HOAP Holdings Group to construct and operate the pipeline. The Ethiopian and Djibouti Governments signed a framework agreement with the Black Rhino Group and MOGS for the construction of the multi-product fuel pipeline, in October 2015. The signing ceremony was attended by Ismail Omar Guelleh, the President of Djibouti; Hailemariam Desalegn, Prime Minister of Ethiopia; and senior government officials from Djibouti and Ethiopia. The proposed project will serve the rapidly increasing demand for refined products for both countries and mitigate the fuel transport tankers. BRM HOAP Holdings Group will seek to raise approximately $1bn for the project through senior debt financing.

Horn of Africa pipeline details The 340-mile (550km) long, 20in-diameter steel Horn of Africa pipeline has the capacity to transport 240,000 barrels of fuel a day. It will transport refined oil products from Damerjog in Djibouti to a storage facility at Awash in central Ethiopia. The project will include the construction of an import facility and 950,000 barrels of buffer storage tank farm, as well as pump and monitoring stations at Damerjog in Djibouti, which will be connected to a storage terminal and truck loading facility in Awash in Ethiopia through the proposed pipeline. Construction on the project will start in 2016 and is anticipated to be completed and fully-operational by the fourth quarter of 2018.

Contractors involved Turner & Townsend was contracted to provide project control services, including estimating, cost, schedule, risk and change management, performance management, reporting and document control. MSA and its associate consultants were contracted to provide environmental and sustainability consulting services and environmental impact assessment (EIA) co-ordination for the project.

Benefits of Horn of Africa pipeline The proposed pipeline is expected to increase the energy security and will stimulate the economic development. The pipeline is expected to reduce the carbon emission impact of current road-based transportation systems. It will improve the fuel import capacities and efficiencies and will provide cheapest option for fuel transportation for both countries. The project will also enhance local business and investment opportunities and reduce the transport and shipping costs, as well as transit time.

{3.2} ከአሰብ አዲስ አበባ የተጣራ የነዳጅ ውጤቶች፣ የተባበሩት አረብ ኢምሬት ከአሰብ አዲስ አበባ ለመዘርጋት የጠየቁት የነዳጅ ማስተላለፍያ የኤሌትሪክ ባቡር የነዳጅ ፉርጎዎች እንዲመላለሱ በማድረግ ብድር በመክፈል ስለሚያስፈልግ የባቡሩን ዕዳ ከፍለን ከጨረስን በኃላ እንደ አስፈላጊነቱ የነዳጅ ማስተላለፍያ ቱቦ ሥራ ቢሰራ አልያም አስብ ላይ የቀድሞውን የድፍድፍ ማጣሪያ ፋብሪካ መገንባት ያዋጣናል ወይስ ዳግም በመስራት አልያም የተጣራ የነዳጅ ማስተላለፍያ መዘርጋት ያስፈልጋል፡፡ ለዚህም አስፈላጊ የፕሮጀክት አዋጭነት ጥናት ቀርቦ ከተለያዩት አማራጮች ውስጥ አዋጭ የሆነውን አንዱን መምረጥ ያስፈልጋል እንላለን፡፡

{3.3} ከአዲስ አበባ ጂቡቲ ዘመናዊ የኤሌትሪክ ባቡር፣ የኢትዮጵያ መንግሥት ከአዲስ አበባ ጂቡቲ ዘመናይ የባቡር ሐዲድ አራት ቢሊዮን ዶላር ወጪ ከቻይና ኤግዚም ባንክ በተወሰደ ብድር ገንብቶል፡፡ በቻይና የሬል ዌይ ኢንጅነሪንግ ኮርፖሬሽንና ቻይና ሲቨል ኢንጅነሪንግ ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን የተገነባው የኤሌትሪክ ባቡር  የፕሮጀክቱ የግንባታ ወጪ 3.4 (በሦስት ቢሊዩን አራት መቶ ሚሊዩን) የአሜሪካ ዶላር ነበር፡፡ የአገር አቋራጭ የባቡር መስመር ዝርጋታ የአዲስ አበባ-አዳማ-ድሬዳዋ-መኤሶ-ደወሌ-ጅቡቲ መስመር ሲሆን 758 ኪሎ ሜትር ርዝመት አለው፡፡ ይህ የሰውና ዕቃ ማጎጎዣ ባቡር  በአንድ ግዜ 2760 ሰዎችን ጭኖ በሰዓት 120 ኪሎ ሜትር እንዲሁም 3500 ቶን ሸቀጥ በመጫን በሰዓት 80 ኪሎ ሜትር የመጎዝ አቅም አለው፡፡  በአንድ ግዜ 4000 ቶን ጭነት ያጎጉዛል ተብሎ ይገመታል፣እንዲሁም የባቡሩ ሃዲድ ጥንካሬ እስከ 3500 ቶን ክብደት ድረስ መሸከም ይችላል፡፡ፕሮጀክቱ ለሁለት ሽህ በላይ የሠለጠኑ ሠራተኞችን የሥራ ዕድል እንደሚሰጥ የተገኘው መረጃ ያመለክታል፡፡ የሰውና ዕቃ ማጎጎዣ በ2008 አ/ም ይጠናቀቃል የተባለው ይህ ፕሮጀክት በህዳር 2010 ዓ/ም ተጠናቆል፡፡ የኢትዮጵያ መንግሥት ከቻይና ኤግዚም ባንክ የወሰደውን አራት ቢሊዮን ዶላር ብድር፣ የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን እዳውን ለመክፈል  የአዋጭነት ጥናት መሠረት ባቡሩ ነዳጅና ሌሎች ምርቶችን በማመላለስ በተለይም ነዳጅ ከጅቡቲ ወደ መሃል አገር በባቡር ለማመላለስ አንድ መቶ ያህል የነዳጅ ማመላለሻ ፉርጎዎች አዘጋጅቶል፡፡ በጥናቱ መሠረትም የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ነዳጁን ለማመላለስ ዝግጁ ነው፡፡ በጠቅላይ ሚንስትር ኃይለማርያም ደሣለኝ ዘመንና በአሜሪካው ፕሬዜዳንት በባራክ ኦባማ  ኢትዮጵያን በጎበኙበት ጊዜ፣ በአሜሪካው ብላክ ስቶን ኢንቨስትመንት ቡድን አጋር የሆነው ብላክ ራይኖ ኩባንያ ከጅቡቲ ወደብ አዋሽ ዴፖ በ4 ቢሊዮን ዶላር ለመዘርጋት ያጠናው የተጣራ የነዳጅ ውጤቶች ማስተላለፍያ ቦንቦ መስመር ፕሮጀክት፣ እንዲሁም በዶክተር አብይ አህመድ ዘመን በ2010ዓ/ም የተባበሩት አረብ ኢምሬት ከአሰብ አዲስ አበባ ለመዘርጋት የጠየቁት የተጣራ የነዳጅ ውጤቶች ማስተላለፍያ ቦንቦ መስመር ፕሮጀክት፣ መዘርጋት አዋጭ እንደማይሆንና ሃገሪቱን ለተጨማሪ እዳ እንደሚዳርጋት ሊጤን ይገባል እንላለን፡፡

 

በ2011 ዓ/ም አዲስ ዓመት አዲስ ተስፋ፣ ህብረ ብሄር የፖለቲካ ፓርቲዎችና የብሄር ድርጅቶች በእኩልነት፣ በመቻቻልና ልዩነታችንን በአንድነት  ህዝብን በፍቅር አስተሳስሩ እንላለን፡፡  መጪው ዘመን በሃገር ግንባታ፣ የህዝብ ብልፅግና ይመጣል፡፡ ሙስኛችና ሌቦች ለፍርድ ይቀርባሉ!

ኃይማኖት የግል ነው፣ አገር የጋራ ነው! የፖለቲካ አመለካከት የግል ነው፣ አገር የጋራ ነው!!!

ሀገራችን ብዙ ኃብት አላት፣ ተስፋ አላት፣ መልካም ዓዲስ አመት ይሁንላችሁ!!!

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s