ሰበር ዜና…..የተከሰከሰው የአየር መንገድ የመረጃ ሳጥን ሙሉ መረጃው ልገኝ በሚችል ደረጃ ላይ መሆኑ ተገለጸ


የተከሰከሰው የአየር መንገድ የመረጃ ሳጥን ሙሉ መረጃው ልገኝ በሚችል ደረጃ ላይ መሆኑን ምርመራውን ያከናወነው የፈረንሳዩ ቢ.ኢ.ኤ የአውሮፕላን አደጋ ምርመራ ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡

የኢትዮጵያ መንግስት መረጃዎቹን መረከቡን የትራንስፖርት ሚኒስትር ዳግማዊት ሞገስ በተለይ ለኢቢሲ ተናግረዋል፡፡

ዝርዝር ትንተናው በቅርቡ በአንድ ወር ውስጥ ለህዝብ ይፋ እንደሚደረግም ተገልጿል፡፡

ከመረጃ ሳጥኑ የሚገኙ መረጃዎች በቅርቡ ለ157 ሰዎች ህይወት ማጣት ምክንያት ለሆነው የቦይንግ 737 ማክስ 8 አውሮፕላን መከስከስ ምክንያት ፍንጭ እንደሚጠቁም የሮይተርስ ዘገባ ያስረዳል፡

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s