ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሕገ ወጦችን እንዴት ብለው ነው ከህጋዊ ተቋም እኩል የሚሸመግሉት!?

የሰሞኑ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን እንደ አንድ ተቋም አቤቱታ ለመንግሥት አሰምታለች።ሰሚ ማጣቱዋን ስንዘግብ ነበር። ዜጎች ሀሳባቸውን በነጻ ለመግለጽ አዳራሽ ተከራይተው ለመሰብሰብ በሚከለከሉበት አገር ከቤተ ክርስቲያኒቱ ሕግና ስርዓት ውጭ የኦሮሞ ቤተ ክህነት እናቋቁማለን ያሉትን ሽፋን ሰጥቶ መግለጫ እንዲሰጡ ተደረገ።በዚህ ሳይወሰን አዲስ አበባ የኦሮሞ ነች የሚል የፖለቲካ ጥያቄ ጭምር የያዘው ቡድን መግለጫ በሰጠ ማግስት በመንግሥት ላይ ተቃውሞ ሲቀርብ የተሰጠው ምላሽ አሳዛኝ ነው።

ቤተ ክርስቲያንን ከአንድ ህገ ወጥ ቡድን እኩል በማስቀመጥ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ጥያቄ ከቀረበላቸው ያሸማግላሉ የሚል ምላሽ መሰጠቱ ከግለሰቦቹ ጀርባ የመንግሥት እጅ ቤተ ክርስቲያኑዋን ለመክፋል አብሮ እንደተሰለፈ ቢያንስ በቂ ጥርጣሬ ነው።

ተከታዩ ዘገባ የአመብድ ሲሆን ቤተ ክርስቲያን ሰሚ ማጣቱዋ ተገልጹዋል። ያንብቡት ሼር ያድርጉት

ቤተክርስቲያኗ በየጊዜው ለምታቀርባቸው መሰረታዊ ጥያቄዎች መንግስት ምላሽ ባለመስጠቱ ለተደራራቢ ችግር መዳረጓ ተገለፀየኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት (ኢ.ፕ.ድ)

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s