ባሕር ዳር፣ ሰኔ 06/2008 ዓ.ም. የአማራ ብዙኃን መገናኛ ድርጅት (አብመድ)
፩. ከምዕራብ አፍሪቃው ሀውሳና ከምስራቅ አፍሪቃው ስዋህሊ ቀጥሎ የአፍሪቃ ትልቁ ቋንቋ ነው።
፪. ከሰሜቲክ የቋንቋ ቤተሰቦች በስፋት በመነገር ያለም ሁለተኛ ቋንቋ ነው።
፫. ከ85.6 ሚሊየን በላይ ተናጋሪ አለው።
፬. ከ 1272 ዓ.ም. ጀምሮ የኢትዮጵያ የመንግሥት ቋንቋ ነው።
፭. ከአፍሪቃ ብቸኛው ባለፊደል ቋንቋ ሲሆን፣ ፊደላቱን ከወንድሙ ከግዕዝ ተውሷል።
የላንቃ ድምፆችንም ራሱ ፈጥሯል። (ሸ፣ጨ፣ዠ፣ቸ፣ጀ፣ኘ)
፮. የኢትዮጵያ የስራ ቋንቋ ሲሆን የአሜሪካ መንግስትም አማርኛ በአሜሪካ የስራ ቋንቋ እንዲሆን ፈቅዷል።
፯. ከ 1981 ጀምሮ አማርኛ በዶክተር አበራ ሞላ አማካኝነት እስከ ሙሉ ፊደላቱ